ስለ እኛ

አንዲት ፡ ቅድስት ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያንን ፡ በሚመለከት ፡ ዕለት ፡ በዕለት ፡ የሚታየዉ፦ – የውስጥና ፡ የውጭ ፡ ችግር ፡ – አደጋና ፡ የወደ ፡ ፊት ፡ ስጋት ፡ ምን ፡ እንደኾነ ፡ ኹሉም ፡ የእናት ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ልጆች ፡ እንዲያውቁት ፡ የበኩላቸውንም ፡ መፍትሔ ፡ እንዲፈልጉ ፡ ሐሳብ፡ እንዲሰጡ ፡ በክርስትናቸው ፡ የሚጠበቅባቸውን ፡ ሓላፊነት ፡ እንዲወጡ ፡ የክርስቶስን ፡ መስቀል ፡ ለመሸከም ፡ የማይሰቀቅ ፡ ክሣደ ፡ ኅሊና ፡ ኖሯቸው ፡ ለስብከተ ፡ ወንጌልና ፡ ሐዋርያዊ ፡ ተልእኮዋ ፡ መሳካት ፡ ለህልውናዋ ፡ መጠበቅና ፡ ለፍጹም ፡ አንድነቷ ፡ እንዲነሡ ፡ የምታተጋ ፡ ዐውደ ፡ ምጽሓፍ ፡ ወመስተሳትፍ ፡ ናት ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: